Letras
Dj
እሹሩሩ እሹሩሩ (ህም ህም) ስበላ አይሀለሁ ስጠጣ አይሀለሁ ስተኛም ከጎኔ አልጣህ ብያለሁ (ህም ህም) እሹሩሩ እያልኩኝ አባብልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር እኔ እሻልሀለሁ (ኦሆሆ) (ኦሆሆ) chorus እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ ፍቅር እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ) እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ ፍቅር እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ) verse አምናና ካች አምና እሹሩሩ ሲለኝ እሹሩሩ ሲለኝ ሲንገበገብልኝ ምንም የማይመስለኝ ምንም የማይመስለኝ ዘንድሮ አስወደደኝ በኔ ብሶ ፍቅር በኔ ብሶ ፍቅር ማበበል ይዣለሁ እያልኩ እሹሩሩ እያልኩ እሹሩሩ pre-chorus (ህም ህም) ስበላ አይሀለሁ ስጠጣ አይሀለሁ ስተኛም ከጎኔ አልጣህ ብያለሁ (ህም ህም) እሹሩሩ እያልኩኝ አባብልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር እኔ እሻልሀለሁ (ኦሆሆ) (ኦሆሆ) chorus እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ ፍቅር እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ) እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ ፍቅር እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ) verse መውደድ እውነተኛ ናፍቆት እንግዳ ነው ናፍቆት እንግዳ ነው ተመላላሽ ሆኖ ያቃተኝ ፍቅሩ ነው ያቃተኝ ፍቅሩ ነው እሹሩሩ እያልኩኝ ያንን ሰው እንዳይቀር ያንን ሰው እንዳይቀር ማባበል ይዣለሁ ለካ እንዲህ ነው ማፍቀር ለካ እንዲህ ነው ማፍቀር chorus እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ ፍቅር እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ) እሹሩሩ መውደድ እሹሩሩ ፍቅር እሹሩሩ ፍቅር እኔ እሻልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር አንተ ልጅ አትቅር (እሹሩሩ) outro (ህም ህም) ስበላ አይሀለሁ ስጠጣ አይሀለሁ ስተኛም ከጎኔ አልጣህ ብያለሁ (ህም ህም) እሹሩሩ እያልኩኝ አባብልሀለሁ አንተ ልጅ አትቅር እኔ እሻልሀለሁ (ኦሆሆ) (ኦሆሆ) (ኦሆሆ)